Quran Apps in many lanuages:

Surah As-Saaffat Ayahs #65 Translated in Amharic

لِمِثْلِ هَٰذَا فَلْيَعْمَلِ الْعَامِلُونَ
ለዚህ ብጤ ሠሪዎች ይሥሩ፡፡
أَذَٰلِكَ خَيْرٌ نُزُلًا أَمْ شَجَرَةُ الزَّقُّومِ
በመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን? ወይስ የዘቁም ዛፍ?
إِنَّا جَعَلْنَاهَا فِتْنَةً لِلظَّالِمِينَ
እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል፡፡
إِنَّهَا شَجَرَةٌ تَخْرُجُ فِي أَصْلِ الْجَحِيمِ
እርሷ በገሀነም አዘቅት ውስጥ የምትወጣ ዛፍ ናት፡፡
طَلْعُهَا كَأَنَّهُ رُءُوسُ الشَّيَاطِينِ
እንቡጧ ልክ የሰይጣናት ራሶች ይመስላል፡፡

Choose other languages: