Quran Apps in many lanuages:

Surah An-Najm Ayahs #62 Translated in Amharic

أَفَمِنْ هَٰذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ
ከዚህ ንግግር ትደነቃላችሁን?
وَتَضْحَكُونَ وَلَا تَبْكُونَ
ትስቃላችሁምን? አታለቅሱምን?
وَأَنْتُمْ سَامِدُونَ
እናንተም ዘንጊዎች ናችሁ፡፡
فَاسْجُدُوا لِلَّهِ وَاعْبُدُوا ۩
ለአላህም ስገዱ ተገዙትም፡፡

Choose other languages: